Category: Event

የኢትዮጵያን የ115 ዓመታት የውጭ ግንኙነት ትኩረቶችን የሚያስቃኝ መጽሐፍ ተመረቀ

የኢትዮጵያን የ115 ዓመታት የውጭ ግንኙነት ትኩረቶችን የሚያስቃኝ መጽሐፍ ተመረቀ ጥር 3/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ1901 እስከ 2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችን የሚያስቃኝ መጽሐፍ አስመርቋል፡፡…

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ክብርት ሣህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን በይፋ ከፈቱ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ክብርት ሣህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን በይፋ ከፈቱ (ጥር 02 ቀን 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ): የኢ.ፌ.ዲ.ሪ.ፕሬዝዳንት ክብርት ሣህለወርቅ ዘውዴ ” “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ ቃል…

በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ላይ ያተኮረ የዲፕሎማሲ አውደ ርዕይ በቀጣይ ሳምንት ይጀመራል” – አምባሳደር መለስ ዓለም(ዶ/ር)

በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ላይ ያተኮረ የዲፕሎማሲ አውደ ርዕይ በቀጣይ ሳምንት ይጀመራል” – አምባሳደር መለስ ዓለም(ዶ/ር) በኢትዮጵያ የደለበ የዲፕሎማሲ ታሪክ እና በወቅታዊ የሀገሪቱ የዲፕሎማሲ ስኬቶች ላይ ያተኮረ የዲፕሎማሲ አውደ ርዕይ በቀጣይ…

ውጭ  ጉዳይ ኢንስቲትዩት  እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  በጋራ የፖሊስ  ምክክር መድረክ አዘጋጁ ።

ታህሳስ 23/2016 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ “የኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ኮሚኒቲ አባላት ፍላጎት እና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች’’ በሚል ርዕሰ የጋራ የፖሊስ ምክክር መድረክ አዘጋጁ ። የውጭ…

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት 18ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን  አከበረ።

ውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት 18ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን አከበረ። ህዳር 27 ቀን 2016 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት ጋራ በጋራ በመሆን 18ኛውን…