Month: October 2024

17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ተከበረ፡፡

ጥቅምት 4፣ 2017 ዓ.ም 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተር እና ተጠሪ ተቋም በጋራ ተከብሮ ዋለ ፡፡ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ…

በኢትየጵያና በግብጽ ዋነኛው የግንኙነት መስክ እየወሰነ ያለው  የደንበር ተሻጋሪ ውሃ መሆኑ  ተመላከተ፡፡

በኢትየጵያና በግብጽ ዋነኛው የግንኙነት መስክ እየወሰነ ያለው የደንበር ተሻጋሪ ውሃ መሆኑ ተመላከተ፡፡ መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአፍሪካ ጉዳዮች ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ጀኔራል ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙን በውጤታማነት መተግበሩ ለኢኮኖሚክ ድፕሎማሲ ወሳኝ ሚና እንዳለው ተመላከተ፡፡

በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የባለ ብዙ ወገን ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ጀኔራል ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር እልፍነሽ ሙለታ እንደገለጹት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙን በውጤታማነት መተግበሩ ለኢኮኖሚክ ድፕሎማሲው ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው አመላክተዋል፡፡ ድፕሎማሲው…