Category: Interview

የበለጸጉ የምዕራብ አገሮች የኢኮኖሚን ጫና እና አሰራር ለመቋቋም ታስቦ የተመሰረተው ብሪክስ፤ ስሙን የወሰደው ከመጀመሪያዎቹ መስራች አገሮች ብራዚል፣ ሩስያ፣ ህንድ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የእንግሊዝኛ ስሞቻቸው (BRICS) የመጀመሪያ አልፋቤቶችን በመውሰድ ነው።ኢትዮጵያ…

በኢትየጵያና በግብጽ ዋነኛው የግንኙነት መስክ እየወሰነ ያለው  የደንበር ተሻጋሪ ውሃ መሆኑ  ተመላከተ፡፡

በኢትየጵያና በግብጽ ዋነኛው የግንኙነት መስክ እየወሰነ ያለው የደንበር ተሻጋሪ ውሃ መሆኑ ተመላከተ፡፡ መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአፍሪካ ጉዳዮች ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ጀኔራል ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙን በውጤታማነት መተግበሩ ለኢኮኖሚክ ድፕሎማሲ ወሳኝ ሚና እንዳለው ተመላከተ፡፡

በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የባለ ብዙ ወገን ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ጀኔራል ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር እልፍነሽ ሙለታ እንደገለጹት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙን በውጤታማነት መተግበሩ ለኢኮኖሚክ ድፕሎማሲው ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው አመላክተዋል፡፡ ድፕሎማሲው…

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የተከበሩ አቶ ጃፋር በድሩ ከዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት ጋር የዓባይ ተፋሰስ እና የቀይ ባሕር ስትራቴጂ አስፈላጊነት በሚል ርእስ ቆይታ አደረጉ

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የተከበሩ አቶ ጃፋር በድሩ ከዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት ጋር የዓባይ ተፋሰስ እና የቀይ ባሕር ስትራቴጂ አስፈላጊነት በሚል ርእስ ቆይታ አደረጉ