ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የሚካሂደውን የአፍርካ ከተሞች ፎረም ከነኀሴ 30/2016 ዓ.ም – ጷግሜ 1/2016 ዓ.ም ድረስ እንደምታዘጋጅ ይታወቃል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ የኢትዮጲያ ብሔራዊ ጥቅሞችን እውን ለማድረግ እና በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ሊመጣ የሚችለውን ስኬት ከፍ ለማድረግ ያለውን ሚና በሚመለከከት በውጪ ጉዳይ ኢንስትዩት የባለብዙ ወገን ድርጅቶች ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ይጥና ገብረ ከኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ አድርገዋል ይከታተሉ፡፡
