ጥቅምት 8፣ 2017

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል፡

  1. ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ፦ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር
  2. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ፦ የቱርዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር
  3. ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ፦ የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *