Category: News

17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ተከበረ፡፡

ጥቅምት 4፣ 2017 ዓ.ም 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተር እና ተጠሪ ተቋም በጋራ ተከብሮ ዋለ ፡፡ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ…

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የሚካሂደውን የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ከነኀሴ 30/2016 ዓ.ም – ጷግሜ 1/2016 ዓ.ም ድረስ ታዘጋጃለች፡፡

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የሚካሂደውን የአፍርካ ከተሞች ፎረም ከነኀሴ 30/2016 ዓ.ም – ጷግሜ 1/2016 ዓ.ም ድረስ እንደምታዘጋጅ ይታወቃል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ የኢትዮጲያ ብሔራዊ ጥቅሞችን እውን ለማድረግ እና በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ሊመጣ…