Category: News

በብሪካስ ማዕቀፍ  መግባታችን በሁለትዮሽ የነበረንን ግንኙነት  ይበልጥ  በማጠናከር  የተሻለ ግነኙነት እንዲኖረን የሚደርግ  መሆኑን   የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት  በባለብዙ ወገን ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ጀኔራል ከፍተኛ  ተመራማሪ  ዶ/ር ሃይማኖት እሸቱ  በፋና ቴሌቪዥ ባደረጉት  ቆይታ  ገልጸዋል፡፡

በብሪካስ ማዕቀፍ መግባታችን በሁለትዮሽ የነበረንን ግንኙነት ይበልጥ በማጠናከር የተሻለ ግነኙነት እንዲኖረን የሚደርግ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት በባለብዙ ወገን ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ጀኔራል ከፍተኛ ተመራማሪ ዶ/ር ሃይማኖት እሸቱ በፋና ቴሌቪዥ ባደረጉት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር ለብሪክስ ጉባኤ በካዛን ራሺያ ተገኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር ለብሪክስ ጉባኤ በካዛን ራሺያ ተገኝተዋል።