Post navigation በብሪካስ ማዕቀፍ መግባታችን በሁለትዮሽ የነበረንን ግንኙነት ይበልጥ በማጠናከር የተሻለ ግነኙነት እንዲኖረን የሚደርግ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት በባለብዙ ወገን ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ጀኔራል ከፍተኛ ተመራማሪ ዶ/ር ሃይማኖት እሸቱ በፋና ቴሌቪዥ ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል፡፡ የህልም ጉልበት፤ ለእመርታዊ እድገት!