በብሪካስ ማዕቀፍ  መግባታችን በሁለትዮሽ የነበረንን ግንኙነት  ይበልጥ  በማጠናከር  የተሻለ ግነኙነት እንዲኖረን የሚደርግ  መሆኑን   የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት  በባለብዙ ወገን ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ጀኔራል ከፍተኛ  ተመራማሪ  ዶ/ር ሃይማኖት እሸቱ  በፋና ቴሌቪዥ ባደረጉት  ቆይታ  ገልጸዋል፡፡

በዚህም በኢኮኖሚ ትብብር ላይ  አውንታዊ ምላሽ እንደሚኖረው ጠቁመው ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ በደቡብ ለደቡብ ትብብር እንደ አንድ ታዳጊ ሃገር መዕቀፉ የሚቀርባትን አጀንዳ ማሰማት የሚያስችላት መድረክ መሆኑን አንስተዋል ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *