የበለጸጉ የምዕራብ አገሮች የኢኮኖሚን ጫና እና አሰራር ለመቋቋም ታስቦ የተመሰረተው ብሪክስ፤ ስሙን የወሰደው ከመጀመሪያዎቹ መስራች አገሮች ብራዚል፣ ሩስያ፣ ህንድ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የእንግሊዝኛ ስሞቻቸው (BRICS) የመጀመሪያ አልፋቤቶችን በመውሰድ ነው።ኢትዮጵያ…

በብሪካስ ማዕቀፍ  መግባታችን በሁለትዮሽ የነበረንን ግንኙነት  ይበልጥ  በማጠናከር  የተሻለ ግነኙነት እንዲኖረን የሚደርግ  መሆኑን   የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት  በባለብዙ ወገን ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ጀኔራል ከፍተኛ  ተመራማሪ  ዶ/ር ሃይማኖት እሸቱ  በፋና ቴሌቪዥ ባደረጉት  ቆይታ  ገልጸዋል፡፡

በብሪካስ ማዕቀፍ መግባታችን በሁለትዮሽ የነበረንን ግንኙነት ይበልጥ በማጠናከር የተሻለ ግነኙነት እንዲኖረን የሚደርግ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት በባለብዙ ወገን ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ጀኔራል ከፍተኛ ተመራማሪ ዶ/ር ሃይማኖት እሸቱ በፋና ቴሌቪዥ ባደረጉት…

Completing attendance at the BRICS Summit, Prime Minister Abiy Ahmed and First Lady Zinash Tayachew together with the ministerial delegation arrival in Kuala Lampur, Malaysia for an official visit.

በብሪክስ ጉባኤ የነበራቸውን ቆይታ ያጠናቀቁት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን ለይፋዊ ጉብኝት ማሌዢያ ኳላላምፑር ገብተዋል። Completing attendance at the BRICS…