Author: ifa_communication

እንስሳትና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት

እንደሚታወቀው የሰው ልጅ እንስሳትን ለምግብነት፣ ለመጓጓዣ፣ ለመዝናኛነት፣ ለቱሪዝም፣ ለእርሻ ስራ፣ መድሀኒት ለማዘጋጀት፣ ለስፖርትና እና ለመሳሰሉት በርካታ ጉዳዮች ይጠቀሟቸዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ቆዳቸውን፣ ጥርሳቸውን፣ ጸጉራቸውን እና ላባቸውን ለልብስና ጌጣጌጥ ለመስራት ይውላሉ፡፡ ከዚህ…